Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇ruclips.net/video/bKobB1w3Ado/видео.htmlየቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQየፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/ኢኒስትግራም 👇👇👇instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
አዮየ ውዷ እህቴ እኔም አንችን አይቼ ጋግሬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ሁኖልኛል! አመሰግናለሁ! በረቺ! በውስጥ እልክልሻለሁ እጀራየን
እንጀራ ናፊቆኛል እሰራለሁ ኢንሻአላህ
ሙያሽን ሳላደቅ አላልፍም
አድርጌሻለሁ
ማሻ አላህ
6አመት እንጀራ ስሞክር ሲበላሽ ተስፋ ቆርጬ ትቸው ነበር ያንቺን ሳየው እንዳረግሽው አደረኩ ማርያምን ስያምር አይኑ ጣዕሙ ዋውውው ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጋገርኩ ቁጥር እየመረኩሽ እየበላሁ ነው እድሜሽ ይርዘም❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንጀራሽን አይቶ የማይጋግር ሴት የለም❤❤❤❤ ቅመሞችዬ ❤❤❤❤
ሽኩረን ማር ወሏሂ እጀራ በጣም ናፍቆኛል ኢንሻ አሏህ እሞክራለው
ወይኔ ሲያምር በድንግል ማርያም ስም ደስ ሲል ያጠግባል እኔም እየጋገርኩ እየበላሁ ነው ።
Ejeshn ybarkyefeterahasaben benesa lager ttekmeyalesh 0935559694
ጨጓራ ግን አይነካም
ቆንጆ ነው ቆይ ጀርቢ ነገ እኮምታለሁ
እደት አርገሽ ነው የምትጋግሪው
❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል እኔም ነገ ሰርቸ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ዋውውውውውው ያምራል እጅሽ ይባረክ
ፀ።
የታወቀ ነው አብሽ በሀገራችንም እንጨምራለን ጠአሙና ሽታው ለእንጀራው እራሱ የሚሰጠው ለዘብታ ልዮ ነው በጣም ሀሪፍ ነው ባልሞክረውም በስራሽ ብቻ ተረድቸሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እኔ ያለሁበት ቤት ካሜራ ስላለ እፈራለሁ የፈለኩትን ለመስራት
እኔ እዳልሽኝ አድርጌው. የኢትዮጲያን እንጀራ ነው የሙመስለው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ጀግና ነሸ አንዲህነው ሞያ በርች ጥሩ ነው ልክ የአናቱቻቾንን አንጀራ አታወሸእኞ በጣም ጥሩ ሰራ ነው ጉበዘ ጉበዘ ፣፣፣፣
ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ👌👍👍👍👍
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ማሻአላ አለይች ወላ በጣም ያምራል በርቺ በጣም ቆጅነው እጀራሽ ወላሂ
በጣም ተመችቶኛል ❤እሞክረዋለሁ ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ ሌላም ጠቃም ነገር እንደምትሠሪልን ተሥፋ አለኝ እናመሠግናለን ውዴ❤
ማሻአላህበጣምያምራል❤ተባረኪ
እናመሰግናለን እህቴ ያማረኝ እንጀራ ከአንች ተምሬ ጋግሬ እየበላሁ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ጤፍ ለምኔ ያሰኛል
የእኔ እህት የፍርኖ ዱቄት ለእንጀራ ይሆናል ወይ እንጀራ ናፍቆኛል እስቲ ንገሪኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አወ
Nachu dukete yatalaya nawe ende
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
👍ጥሩ ነው በርቺ እጅሽን ይባረክው
እናመሰግናለን
ሣየው አፌ እየመረጨ ማሻአላህ ያምራል እናም እሞክራለሁ ኢንሻአላህ
አጅሽ የባረክ ሲያምር 👍👍👍
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ እህቴ እኔ ከብዙ ድካም በኋላ ባንቺ አሰራር ተሳካልኝ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️ሼር
በጣም አመሠግናለሁ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ከዩትብሽ አይቼ በርቺልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ነው የሚያምረው አዩዬ እጅህን ይባርከው
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ እኔም እሞክረዋለው🎉🎉
ዋውው ባለሞያ በርች እህት ያምራል
እጀሺ ይባረክ የኔቆጆ🥰🥰 አችን እያየሁ ያችንአሚመስል እጀራ ጋገረኩ ቆጂየሆኖልኛል ብሬንአተረፍሺልኝ😂 thank you
እንጀራዬ💕💕🙏🏽
ማማዬ የምወድሽ ካላስቸገርኩሽ ሸር ብታደርጊልኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር
@@ayutube6498 አላየሽውም እንዴ ትላንት ነው ሼር ያረኩት
ውይ የኔ ውድ በጣም ይቅርታ ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
Betamm wub Enjera Wetolgniyal mashaAllah AmeseGnalewu 👌
በጣም ደስ ብሎኛል
ማሻአላህቆጀ አሰራረነው🎉🎉
ማሻአህ ያምራል ጎበዝ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ኢሽአላሕ እሞክረዋለሁ ግን ዱቄቱን ባናምሰው ችግሪ አለው መልሽልኝ የኔቆጆ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን እማ በዉነት ሙክሬዉ የሜገርም እንጀራ ነዉ ❤❤❤❤
ዋው ልዩ ነው በርች
ባለሙያ ሤት በጣም ነው የምወደው
አውን ይኤ የፍርኖ ዱቄት ሳይሆን የጤፍ ዱቄት እጀራ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤ልሞክረው እኔም
በስደት 7 አመት ስቆይ እንጀራ እያማረኝ በየዩቱፑ ዞሬ እያየሁ ስጋግር ያልተሳካልኝ ስሆን ለመጨረሻ ግዜ ካንቺ የተማርኩት ነው የተሳካልኝ ከዚያ ወዲህ እሩዝ ደህና ሰንብት ብዬ እንጀራ ጠገብኩ አረ ሞያ ካንቺ ወዲህ አላየሁም ለኔ አንደኛዬ አንቺ ብቻ ነው በንጀራ በኩል አበቃ እንጀራ ያማራችሁ የዚችን ልጅ ሞያ ቅሰሙ የመዳም ቤት ቅመም የተለየ ነው በርቺልን
በጣም ደስ ብሎኛል እህት አለም እንኳንም ተሳካልሽ ማማዬ አመሰግናለሁ
ጣዕሙ እንዴት ነው ጣፋጭ ከሆነ አልወድም እኔ ጡሩ ሆነልኝ ጣዕሙ ግን ማር ማር ይላል
@@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ ጣአሙ ከኢትዮ እንጀራ ምንም አትለይውም እሷ ባለቺሽ መሰረት ካዘጋጀሺው በጣም አሪፍ ነው ማር ማር የሚለው በደንብ ካልቦካ ነው ልክ እደሀገራችን አፍለኛ እደሚባለው በደንብ ሳይቦካ ሲቀር ማር ማር ይላል ትንሽ ጫው ጣል አርጊበትና ባዘጋጀሺው እርሾ በድንብ እሽት አርገሽ ለ24 ሰአት አቅጥነሽ ካቆየሺሽ አሪፍ ይሆንልሻል::
@@bentbaba4317 ዋዉ እሺ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ አብሽ ግን በአረብኛ ምን ይባላል
@@bentbaba4317እረ እስኪ መላ በሉኝ ሁለት ቀኑ አይን አል ወጣ አለኝ
ዋው ሲያምር እኔም እሞክራለሁ አብሽ ገዝቸ❤❤❤በርች ውዴ
ጎበዝ አደንቅሻለሁ ያረብ ስራ ጋር ሁነሽ በእውነት 👏👏👏👏👏በርች የኔ ውድ እህት
ደምርኝ ልደምርሽ እህት ruclips.net/video/VISnbr02YKc/видео.html
ማሻአላህ አረካሽኚ የኔ ቆጆ በርቺ
በጣም ጀግና ነሽ ሌላ ቃል የለኝም ውዴ በርቺ
ዋዉ በጣም ነዉ የወደዲኩት ሰብ አረጊሻለሁ በርች
نحن كذلك في المغرب نعد مثل هذه الفطائر نسميها البغرير و نقوم بتقديمها مع الزبدة و العسل ❤
የኔ ዉድ ጌታ ይባርክሽ ባሳየሽን መሰረት አዘጋጅቸ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ተባረኪ
እጅ ይባርክ ማሬ በርቺ የኔ ጎበዝ
ዋው ባለሙያ በጣም ያምራል ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያምረው
ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ ❤
ማሻ አላህ ያምራል በርች እንጀራ የማይሠለች
ማሻ አላህ ዛሬ ሞክሬው በጣም ደስ የሚል እንጀራ ሁኗል
ያምራል በርችልኝ
ዋው ሳየው ገና አማረኝ እጅሽ ይባረክ ሃች ተምሬ እኔም እሞክረዋለሁ
ከምር በጣም ነው የምችይው እደዝህ አስተምሪን እሰየኔ እህት እኔ ተመችተሽኛል ከቦለቲካ ሙያ ቢማሩ እሲ ንገሪልኝ
mashaallah very very Beautiful እሞክራለሁ 🤩
አቦ ይመችሽ እህትየ ሣየው ጓጓሁ ውይ ሢያምር ማሸአላህ አንችን ያገባ ታድሏል
36055646
@@fatimakadhem270 ምንድነው ቁጥሩ
Kk
@@KeremaHusenእኔም
በጣም ነው ምናመሰግነው እህቴ በርቺልን እኔ አዲስ ገቢ ነኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ቆጆ በርች አብሺ ደሞ ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለምሳሌ የአካል ጉዳት ላለበት ሰው ቢጠጣ ወድያው ይድናል እደገና የሰውነት ድርቀት ላለበት ሰው አሪፍ ነው ለዳቦ በጣም ምርጥ ነው ለእንጀራ ወዘተ .... በጣም ምርጥ ነው አብሺ ለሁሉም ውዴ አንች ግን በጣም አድናቄሺ ነኝ ለሞያሺ
አበሸ ባረቢኛ ምድነው
@@samrsrg9473 ኽልባ ወይም ኸልባ ይሉታል ውደ
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ እሺ የኔ ልዩ አምሰግናልው
@@samrsrg9473 ምንም አይደል ማርየ
ጎበዝ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው እሽ እን ሙክረዋለን
ግን ጣሙበየፊኖ ዱቄት መሆኑ ለበልኝ።እንጂ አይኑ በጣም አሪፍ ነበር
እጅሽን ይባርከዉ እህታችን በጣም ያምራል አይዞሽ በርችልኝ ዋዉዉዉዉ
ማማ የቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ሞክሬ አልሳካም አለኝ
ልክ እደኔ
አቦካኩላይ ትኩረትአድርጊ እኔ ዛሬልጀምርነው የምር እጀራአማረኝ
ዋው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
እኔ በትንሽ እብርቅ ነዉ የማዞረዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ጎበዝ በርች ባለሞያ ነን ኢትዮጵያዊያን
እኔስ አምሮኛል ግን ለራሴ እንጀራ ለመጋገር። ጊዜ የለኝም ኡፈፍፍ ወላ። እንጀራዬ ❤ አብሽ በአረብኛ ምንድነው?
ህልባ
በጣም አሪፍ እሞክረዋለሁ
ይሄ የነጭ ቁቆት አይመስለኝም ማሻአላህ
እጅሽ ይባረክ የኔውድ የመጀመሪያ ልክ እንዳንች ሞክሬ በጣም አምሮልኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
የኔውዲ ማሻአላህ በርቺ የለየልሺ ባለሙያ ነሺ ግን ምን አለ ተከታታይ ቢበዛልሺ
እኔ ግን ምንም አልተሳካልኝም ደም በጣም እንጀራ አምሬኝል
ደምሪኝ በቅንነት
Yet ager nesh
አረ የኔ ቆንጆ ቀላል ነዉ ግን መልኩ ቢያምርም እንደ ኢትዮ እንደ ጤፍ አደለም ጣሙ እንጂ ቆንጆ ነዉ መልኩ ምን ሆኖ ያንቺ አልተሳካልሽ
በጣምድስ ይላል እህቴ በርቺ እኔም አዘጋጅቸ አለሁ ልሞክረ
ብዙ ጊዜ በነጭ ዱቄት ሞክሬያለው ግን ምን ጣአሙ አይመጣልኝም ምንም ቢሆን እንደ ጤፍ እንጀራ አይሆንም
እደጤፍ አይሆንም አወን ግን ሀሪፍነው እኔም ሞክሪዋለሁ
Abeshe mndnewu nGergniy
@@አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል እንዴት ላሳይሽ ጎግል ላይ አብሽ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል ዩቱብም ላይ አለ ከፈለግሽ
@@zara4904 wuddd Gebtogniyal beka shukrnn
@@zara4904 እኔም አጣለሁ ውደ
ዋው ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ
እንጀራዬዬዬ😍
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ቃላት የለኝም ለዚህ እጅሽ ማሻ አላህ እስኪ ልሞክረው ገዝቶ መብላት ሰልችቶኛል በዛላይ የግዢ እንጀራ አያምር አያጠግብ
Mashaa allaah 😘
በርቺ ሲያምር
ዲስ ላይክ የምታርጉ ልቦና ይስጣቹ
ላኪብቻ ያሳታል
መሻአላህ።ገና።ዛሬ።አየሁሺ።ሰብክራይብ።አደረኩሺ
ዋዉ በጣም ያምል እኔም አጋግራለሁ
ዋውበጣምያምራል❤
ማሻአላህጎበዝማንኛውምየፉርኖዱቄትመሆንአይችልም
Wow lke endna new ymggrwi❤❤
ባልሙያ ይህን አይች እኔም ስርች ዛሬ በጣምነውየውደደኩት
መሻአላህ ዛሬ አቡክቻለሁ ማታ ይታያን ውዴ እናመሰግናለን በርች
ወው ማሻአላል እጅሽን አይቆርጥመው አችንተከትየ ዛሬ እጀምራለሁ ኢሻአላህ
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ለአንድ ነብሴ ብዙ መድከም አልፈልግም የድረስ ድረስ ነው የምጋግረው ያንቺው በጣም ያምራል አንድ ቀን እሞክረዋለው ድጋሚ ስትሰሪ ግን ላኪልኝ😂💜🙏
ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
ድካም ነው ግን😮😮😮😮ማሻአላ ያምራል ቀጥይበት
😂😂😂😢😢😢😢
ዋው በጣም ያምራል በርች ተመችቶኛል እሞክራለሁ በአምሮት ልሞት ነው እኔስ
አብሹ ባይታመስስ ችግር አለው ተባረኪ የኔ ጀግና እም ልሞክር ፈልጌ ነው❤
በጣም ያምራል ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ የአብሽ ስም በአረበኛ እና በእንግሊዘኛ ምንድነው ❤❤❤❤❤ስውድሽ ንገር
ማሻአላህ በጣም ያምራል ሞክሬው ካመረልኝ ሠብሥክራይብ አደርጋለሁ❤❤
በርቺ እናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞች በጣም ጥሩ ነዉ
እሞክርዋለሁ ኢሻአላህ
ስንቴሞክሬ አልሳካብሎኝ ትቼውነበር እስኪእሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ❤
Wow! betam mirt Enjera new.yene aseriwoch betam yiwedutal.
አንቺን ያለማድነቅ ንፍገት ነው ለቤትሽ አዲስ ነኝ አሰራርሽ ዋው ነው ተመችቶኛል💖💘
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ዋውውው
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባሪክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ ሢያዩት እራሡ ያጠግባል ሣልሞክረዉ አልቀርም
እኔ መኩሬዋለሑ በጣም ወድጀዋለሑ እጅሽን ይትባረክ በርቺ ቆንጅዮ
በጣም ልዩ ነው እኔም
ማሻአላህ ብል አፊያ
አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የዩቱብ ቻናሌ 👇👇👇👇
ruclips.net/video/bKobB1w3Ado/видео.html
የቴሌ ግራም ቻናሌ 👇👇👇
t.me/joinchat/AAAAAE_IFZchfYzkQzTiXQ
የፌስቡክ ፔጅ 👇👇👇
facebook.com/Ayu-tube-105770661111672/
ኢኒስትግራም 👇👇👇
instagram.com/invites/contact/?i=6vk0rv9tgj7o&
አዮየ ውዷ እህቴ እኔም አንችን አይቼ ጋግሬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ሁኖልኛል! አመሰግናለሁ! በረቺ! በውስጥ እልክልሻለሁ እጀራየን
እንጀራ ናፊቆኛል እሰራለሁ ኢንሻአላህ
ሙያሽን ሳላደቅ አላልፍም
አድርጌሻለሁ
ማሻ አላህ
6አመት እንጀራ ስሞክር ሲበላሽ ተስፋ ቆርጬ ትቸው ነበር ያንቺን ሳየው እንዳረግሽው አደረኩ ማርያምን ስያምር አይኑ ጣዕሙ ዋውውው ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጋገርኩ ቁጥር እየመረኩሽ እየበላሁ ነው እድሜሽ ይርዘም❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንጀራሽን አይቶ የማይጋግር ሴት የለም❤❤❤❤ ቅመሞችዬ ❤❤❤❤
ሽኩረን ማር ወሏሂ እጀራ በጣም ናፍቆኛል ኢንሻ አሏህ እሞክራለው
ወይኔ ሲያምር በድንግል ማርያም ስም ደስ ሲል ያጠግባል እኔም እየጋገርኩ እየበላሁ ነው ።
Ejeshn ybarkyefeterahasaben benesa lager ttekmeyalesh 0935559694
ጨጓራ ግን አይነካም
ቆንጆ ነው ቆይ ጀርቢ ነገ እኮምታለሁ
እደት አርገሽ ነው የምትጋግሪው
❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል እኔም ነገ ሰርቸ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ዋውውውውውው ያምራል እጅሽ ይባረክ
ፀ።
የታወቀ ነው አብሽ በሀገራችንም እንጨምራለን ጠአሙና ሽታው ለእንጀራው እራሱ የሚሰጠው ለዘብታ ልዮ ነው በጣም ሀሪፍ ነው ባልሞክረውም በስራሽ ብቻ ተረድቸሻለሁ አድናቂሽ ነኝ እኔ ያለሁበት ቤት ካሜራ ስላለ እፈራለሁ የፈለኩትን ለመስራት
እኔ እዳልሽኝ አድርጌው. የኢትዮጲያን እንጀራ ነው የሙመስለው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ጀግና ነሸ አንዲህነው ሞያ በርች ጥሩ ነው ልክ የአናቱቻቾንን አንጀራ አታወሸእኞ በጣም ጥሩ ሰራ ነው ጉበዘ ጉበዘ ፣፣፣፣
ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ👌👍👍👍👍
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ማሻአላ አለይች ወላ በጣም ያምራል በርቺ በጣም ቆጅነው እጀራሽ ወላሂ
በጣም ተመችቶኛል ❤እሞክረዋለሁ ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ ሌላም ጠቃም ነገር እንደምትሠሪልን ተሥፋ አለኝ እናመሠግናለን ውዴ❤
ማሻአላህበጣምያምራል❤ተባረኪ
እናመሰግናለን እህቴ ያማረኝ እንጀራ ከአንች ተምሬ ጋግሬ እየበላሁ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ጤፍ ለምኔ ያሰኛል
የእኔ እህት የፍርኖ ዱቄት ለእንጀራ ይሆናል ወይ እንጀራ ናፍቆኛል እስቲ ንገሪኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አወ
Nachu dukete yatalaya nawe ende
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
👍ጥሩ ነው በርቺ እጅሽን ይባረክው
እናመሰግናለን
ሣየው አፌ እየመረጨ ማሻአላህ ያምራል እናም እሞክራለሁ ኢንሻአላህ
አጅሽ የባረክ ሲያምር 👍👍👍
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ እህቴ እኔ ከብዙ ድካም በኋላ ባንቺ አሰራር ተሳካልኝ ተባረኪ
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️ሼር
በጣም አመሠግናለሁ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ከዩትብሽ አይቼ በርቺልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ነው የሚያምረው አዩዬ እጅህን ይባርከው
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ እኔም እሞክረዋለው🎉🎉
ዋውው ባለሞያ በርች እህት ያምራል
እጀሺ ይባረክ የኔቆጆ🥰🥰 አችን እያየሁ ያችንአሚመስል እጀራ ጋገረኩ ቆጂየሆኖልኛል ብሬንአተረፍሺልኝ😂 thank you
እንጀራዬ💕💕🙏🏽
ማማዬ የምወድሽ ካላስቸገርኩሽ ሸር ብታደርጊልኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር
@@ayutube6498
አላየሽውም እንዴ ትላንት ነው ሼር ያረኩት
ውይ የኔ ውድ በጣም ይቅርታ ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መልካም
Betamm wub Enjera Wetolgniyal mashaAllah AmeseGnalewu 👌
በጣም ደስ ብሎኛል
ማሻአላህቆጀ አሰራረነው🎉🎉
ማሻአህ ያምራል ጎበዝ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ኢሽአላሕ እሞክረዋለሁ ግን ዱቄቱን ባናምሰው ችግሪ አለው መልሽልኝ የኔቆጆ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን እማ በዉነት ሙክሬዉ የሜገርም እንጀራ ነዉ ❤❤❤❤
ዋው ልዩ ነው በርች
ባለሙያ ሤት በጣም ነው የምወደው
አውን ይኤ የፍርኖ ዱቄት ሳይሆን የጤፍ ዱቄት እጀራ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤ልሞክረው እኔም
በስደት 7 አመት ስቆይ እንጀራ እያማረኝ በየዩቱፑ ዞሬ እያየሁ ስጋግር ያልተሳካልኝ ስሆን ለመጨረሻ ግዜ ካንቺ የተማርኩት ነው የተሳካልኝ ከዚያ ወዲህ እሩዝ ደህና ሰንብት ብዬ እንጀራ ጠገብኩ አረ ሞያ ካንቺ ወዲህ አላየሁም ለኔ አንደኛዬ አንቺ ብቻ ነው በንጀራ በኩል አበቃ እንጀራ ያማራችሁ የዚችን ልጅ ሞያ ቅሰሙ የመዳም ቤት ቅመም የተለየ ነው በርቺልን
በጣም ደስ ብሎኛል እህት አለም እንኳንም ተሳካልሽ ማማዬ አመሰግናለሁ
ጣዕሙ እንዴት ነው ጣፋጭ ከሆነ አልወድም እኔ ጡሩ ሆነልኝ ጣዕሙ ግን ማር ማር ይላል
@@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ ጣአሙ ከኢትዮ እንጀራ ምንም አትለይውም እሷ ባለቺሽ መሰረት ካዘጋጀሺው በጣም አሪፍ ነው ማር ማር የሚለው በደንብ ካልቦካ ነው ልክ እደሀገራችን አፍለኛ እደሚባለው በደንብ ሳይቦካ ሲቀር ማር ማር ይላል
ትንሽ ጫው ጣል አርጊበትና ባዘጋጀሺው እርሾ በድንብ እሽት አርገሽ ለ24 ሰአት አቅጥነሽ ካቆየሺሽ አሪፍ ይሆንልሻል::
@@bentbaba4317 ዋዉ እሺ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ አብሽ ግን በአረብኛ ምን ይባላል
@@bentbaba4317እረ እስኪ መላ በሉኝ ሁለት ቀኑ አይን አል ወጣ አለኝ
ዋው ሲያምር እኔም እሞክራለሁ አብሽ ገዝቸ❤❤❤በርች ውዴ
ጎበዝ አደንቅሻለሁ ያረብ ስራ ጋር ሁነሽ በእውነት 👏👏👏👏👏በርች የኔ ውድ እህት
ደምርኝ ልደምርሽ እህት ruclips.net/video/VISnbr02YKc/видео.html
ማሻአላህ አረካሽኚ የኔ ቆጆ በርቺ
በጣም ጀግና ነሽ ሌላ ቃል የለኝም ውዴ በርቺ
ዋዉ በጣም ነዉ የወደዲኩት ሰብ አረጊሻለሁ በርች
نحن كذلك في المغرب نعد مثل هذه الفطائر نسميها البغرير و نقوم بتقديمها مع الزبدة و العسل ❤
የኔ ዉድ ጌታ ይባርክሽ ባሳየሽን መሰረት አዘጋጅቸ ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩኝ ተባረኪ
እጅ ይባርክ ማሬ በርቺ የኔ ጎበዝ
ዋው ባለሙያ በጣም ያምራል ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያምረው
ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ ❤
ማሻ አላህ ያምራል በርች እንጀራ የማይሠለች
ማሻ አላህ ዛሬ ሞክሬው በጣም ደስ የሚል እንጀራ ሁኗል
ያምራል በርችልኝ
ዋው ሳየው ገና አማረኝ እጅሽ ይባረክ ሃች ተምሬ እኔም እሞክረዋለሁ
ከምር በጣም ነው የምችይው እደዝህ አስተምሪን እሰየኔ እህት እኔ ተመችተሽኛል ከቦለቲካ ሙያ ቢማሩ እሲ ንገሪልኝ
mashaallah very very Beautiful እሞክራለሁ 🤩
አቦ ይመችሽ እህትየ ሣየው ጓጓሁ ውይ ሢያምር ማሸአላህ አንችን ያገባ ታድሏል
36055646
@@fatimakadhem270 ምንድነው ቁጥሩ
Kk
@@KeremaHusenእኔም
በጣም ነው ምናመሰግነው እህቴ በርቺልን እኔ አዲስ ገቢ ነኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ቆጆ በርች አብሺ ደሞ ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለምሳሌ የአካል ጉዳት ላለበት ሰው ቢጠጣ ወድያው ይድናል እደገና የሰውነት ድርቀት ላለበት ሰው አሪፍ ነው ለዳቦ በጣም ምርጥ ነው ለእንጀራ ወዘተ .... በጣም ምርጥ ነው አብሺ ለሁሉም ውዴ አንች ግን በጣም አድናቄሺ ነኝ ለሞያሺ
አበሸ ባረቢኛ ምድነው
@@samrsrg9473 ኽልባ ወይም ኸልባ ይሉታል ውደ
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ እሺ የኔ ልዩ አምሰግናልው
@@samrsrg9473 ምንም አይደል ማርየ
ጎበዝ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው እሽ እን ሙክረዋለን
ግን ጣሙበየፊኖ ዱቄት መሆኑ ለበልኝ።እንጂ አይኑ በጣም አሪፍ ነበር
እጅሽን ይባርከዉ እህታችን በጣም ያምራል አይዞሽ በርችልኝ ዋዉዉዉዉ
ማማ የቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ ሞክሬ አልሳካም አለኝ
ልክ እደኔ
አቦካኩላይ ትኩረትአድርጊ እኔ ዛሬልጀምርነው የምር እጀራአማረኝ
ዋው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
እኔ በትንሽ እብርቅ ነዉ የማዞረዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ጎበዝ በርች ባለሞያ ነን ኢትዮጵያዊያን
እኔስ አምሮኛል ግን ለራሴ እንጀራ ለመጋገር። ጊዜ የለኝም ኡፈፍፍ ወላ። እንጀራዬ ❤ አብሽ በአረብኛ ምንድነው?
ህልባ
በጣም አሪፍ እሞክረዋለሁ
ይሄ የነጭ ቁቆት አይመስለኝም ማሻአላህ
እጅሽ ይባረክ የኔውድ የመጀመሪያ ልክ እንዳንች ሞክሬ በጣም አምሮልኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
የኔውዲ ማሻአላህ በርቺ የለየልሺ ባለሙያ ነሺ ግን ምን አለ ተከታታይ ቢበዛልሺ
እኔ ግን ምንም አልተሳካልኝም ደም በጣም እንጀራ አምሬኝል
ደምሪኝ በቅንነት
Yet ager nesh
አረ የኔ ቆንጆ ቀላል ነዉ ግን መልኩ ቢያምርም እንደ ኢትዮ እንደ ጤፍ አደለም ጣሙ እንጂ ቆንጆ ነዉ መልኩ ምን ሆኖ ያንቺ አልተሳካልሽ
በጣምድስ ይላል እህቴ በርቺ እኔም አዘጋጅቸ አለሁ ልሞክረ
ብዙ ጊዜ በነጭ ዱቄት ሞክሬያለው ግን ምን ጣአሙ አይመጣልኝም ምንም ቢሆን እንደ ጤፍ እንጀራ አይሆንም
እደጤፍ አይሆንም አወን ግን ሀሪፍነው እኔም ሞክሪዋለሁ
Abeshe mndnewu nGergniy
@@አልኸምዱሊላህኣለኩሊኻል
እንዴት ላሳይሽ ጎግል ላይ አብሽ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል ዩቱብም ላይ አለ ከፈለግሽ